በተለያዩ ምክንያቶች ትኬት መግዛት ባለመቻላችሁ እናዝናለን ሆኖም የ3ኛ ዙር ሐዊረ ሕይወት ቲኬት ሽያጭ ጨርሰናል:: እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለ4ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት በሰላም ያገናኘን።