፫ኛው ዙር የሐዊረ ሕይወት

ሐዊረ ሕይወት

ሐዊረ ሕይወት ወይም የሕይወት ጉዞ ፥ መንፈሳዊ ሕይወት ለማጠንከር ምእመናንን በማሳተፍ ወደ ቅዱሳት መካናት የሚደረግ ጉዞ እና መርሐ ግብር ነው። በመርሐ ግብሩ ትምህርተ ወንጌል ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት ዙሪያ ውይይት፣ ለጥያቄዎ መልስ፣ እና መዝሙር የተካተቱ ሲሆን ከዕለት ዕለት ሥራና ከዓለም ውጣ ውረድ ራቅ ብለው ፤ ከሚጎበኙት አዲስ ቦታ ህሊናን እያዝናኑ ፤ ከቦታው በረከት እየተቀበሉ ታድሰው የሚመለሱበት ነው።

፫ኛው ዙር የሐዊረ ሕይወት (የሕይወት ጉዞ)

በማኀበረ ቅዱሳን የዲሲና ቨርጂኒያ ን/ማዕከላት ያዘጋጁት ፫ኛ ዙር የሐዊረ ሕይወት መርሐግብር
ቀን/ዕለት: መስከረም 10, 2011 (September 21, 2019)
መዳረሻ፡ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም

፫ኛው ዙር የሐዊረ ሕይወት (የሕይወት ጉዞ)

በመርሐግብሩ ላይ ጥያቄ ካላችሁ በስልክ ቁጥር፡ (571) 445-0692 ልትደውሉልን እንዲሁም በኢሜል፡  dc@eotcmk.org or virginia@eotcmk.org ልትጽፉልን ትችላላችሁ።

በመርሐ ግብሩ እንዲጠየቅላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ይህንን ፎርም ይሙሉ
ጥያቄ ማሰባሰቢያ ቅጽ

ተጋባዥ መምህራንና መዘምራን

ተጋባዥ መምህራንና መዘምራን

፫ኛው ዙር የሐዊረ ህይወት የቲኬት ዋጋ

  • ለታዳጊዎች ዕድሜ ከ 2 – 15 ዓመት እና የመኪና ወንበር የሚያዝላቸው ህፃናት – $35
  • የአዋቂዎች የቲኬት ዋጋ – $55
  • +++ የቲኬት ዋጋው የመጓጓዣ/ትራንስፖርቴሽን፤ የቁርስና ምሳን ዋጋ ይጨምራል

ቲኬት ለመግዛት

በአሜሪካ ማዕከል የዲሲና ቨርጂኒያ ንዑስ ማዕከላት የሦስተኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት!

ቅዳሜ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም (Saturday September 21, 2019)

ሐዊረ ሕይወትን በተመለከተ ጥያቄ/አስተያየት
የአዘጋጅ ኮሚቴ: Phone: 571-445-0692
Email: dc@eotcmk.org / virginia@eotcmk.org

የጉዞ መነሻ ቦታ ቲኬቱን በሚገዙበት ግዜ እባኮትን የሚቀርቦትን የመነሻ ቦታ ይምረጡ

  • ኆኅተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን
    6509 Riggs Road, Hyattsville, MD 20782
  • ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም
    1350 Buchanan St. NW, Washington DC
  • ምስራቀ ጸሐይ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት
    708 Montgomery St. Alexandria, Virginia, 22314
  • ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል
    1001 Ruritan Cr, Sterling , VA 20164
  • እንዲሁም ወደፊት በምናሳውቃቸው ቦታዎች ይሆናል።
0Weeks0Days0Hours0Minutes0Seconds