ሐዊረ ሕይወት (የሕይወት ጉዞ)

ሐዊረ ሕይወት ወይም የሕይወት ጉዞ ፥ መንፈሳዊ ሕይወት ለማጠንከር ምእመናንን በማሳተፍ ወደ ቅዱሳት መካናት የሚደረግ ጉዞ እና መርሐ ግብር ነው። በመርሐ ግብሩ ትምህርተ ወንጌል ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት ዙሪያ ውይይት፣ ለጥያቄዎ መልስ፣ እና መዝሙር የተካተቱ ሲሆን ከዕለት ዕለት ሥራና ከዓለም ውጣ ውረድ ራቅ ብለው ፤ ከሚጎበኙት አዲስ ቦታ ህሊናን እያዝናኑ ፤ ከቦታው በረከት እየተቀበሉ ታድሰው የሚመለሱበት ነው።

፭ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት

This image has an empty alt attribute; its file name is msg197454640-100323-1-822x1030.jpg

በማኀበረ ቅዱሳን የዲሲና ቨርጂኒያ ን/ማዕከላት ያዘጋጁት ፭ኛ ዙር የሐዊረ ሕይወት መርሐግብር
ቀን/ዕለት: ህዳር 11, 2014 (November 20, 2021)
የመነሻ ሰዓት፡ 12 ሰዓት (6am EST)
መዳረሻ፡ ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ፣ ውድብሪጅ ፣ ቨርጂኒያ

መርሐ ግብር

  • ትምህርተ ወንጌል
  • ምክረ አበውና የጥያቄዎቻችሁ መልሶች
  • መዝሙር በተጋባዥ ዘማርያን

ትኬት ይግዙ ( https://square.link/u/VYOP5uee )

  • ለታዳጊዎች ዕድሜ ከ 2 – 15 ዓመት እና የመኪና ወንበር የሚያዝላቸው ህፃናት – $30 ፣ ለተጨማሪ ልጅ $20
  • የአዋቂዎች የቲኬት ዋጋ – $40
  • የቲኬት ዋጋው የመጓጓዣ/ትራንስፖርቴሽን፤ የቁርስና ምሳን ዋጋ ይጨምራል
  • እባክዎትን ቲኬቱን ሲገዙ፣ በጉዞው የሚካተቱትን የአዋቂዎችና የህጻናት ብዛት ካስገቡ በኋላ የትኬቱን ጠቅላላ ዋጋ ያስገቡ።

የጉዞ መነሻ ቦታ

  • ኆኅተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን
    6509 Riggs Road, Hyattsville, MD 20782
  • ምስራቀ ጸሐይ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
    708 Montgomery St. Alexandria, Virginia, 22314
  • ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን
    1001 Ruritan Cr, Sterling , VA 20164

ሐዊረ ሕይወትን በተመለከተ ጥያቄ/አስተያየት

  • Phone: 4257490681 or 7034864351
  • Email: dc@eotcmk.org / virginia@eotcmk.org